✦
ጠቅላላ
•General
ምሥራቃዊ ዩሐንስ
Lyrics
ምሥራቃዊ ዩሐንስ ሰባኬ ወንጌሉ ለክርስቶስ
እስከነ ሰማይ ወምድር
አባ አቡነ አቡነ መምህርነ አማን ብርሀንከ
ይብራህ ላእሌነ
Ge'ez Translation / Meaning
ምሥራቃዊ ዩሐንስ የክርስቶን ወንጌል አስተማሪ ከባሕር እሥከ የብስ አባታችን መምሕራችን በእውነት ብርኃንህ በላያችን ትብራ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.