✦
ጠቅላላ
•General
እምሔሶ ለሔሮድስ
Lyrics
እምሔሶ ለሔሮድስ ይብላእ መሀላሁ/2/ እም
ያምትር ርእሶ ለዩሀንስ
አቢይ ነቢይ/2/ ሰባኪ ጥምቀት
Ge'ez Translation / Meaning
ሔሮድስ የዩሀንስን እራስ ከሚያስቆርጥ መሀላውን ቢበላ በተሸለው ነበር ከፍ ያለ ነቢይ ጥምቀትን የሚሰብክ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.