✦
ጠቅላላ
•General
አባ ክቡር
Lyrics
አባ ክቡር ተወልደ ነዋ
ገብርኤል ከመዜነዋ/2/ ለአቅሌሲያ
Ge'ez Translation / Meaning
ክቡር አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ለአቅሌስያ እናቱ ገብኤል እንደነገራት እነሆ ዛሬ ተወለደ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.