✦
ጠቅላላ
•General
ንዓ ጊዮርጊስ
Lyrics
ንዓ ጊዮርጊስ እምዔዶም እንዘ ምስሌከ ማርያም
ቡርክት
ፍጡረ ወፈጣሪ ታስተሣልም ንዓ ምስለ
ሰማዕታት
Ge'ez Translation / Meaning
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ከተባረከች ከማርያም ጋር ከዔዶም ና ፍጡራን እና ፈጣሪን ታስታርቅ ዘንድ ከሠማዕታት ጋር ና
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.