✦
ጠቅላላ
•General
ዘሠማዕተ ልዳ
Lyrics
ዘሠማዕተ ልዳ ሀያል ሠርጎ ሜላተ ልብሱ
አየራት/4/ ሠረረ ፈረሱ
Ge'ez Translation / Meaning
ወርቅንና ሐርን የተጎናፀፈው የሰማዕተ ልዳው የቅዱስ ጊዮርጊስ ፈረሱ አየራትን ሠንጥቆ ወደ ላይ ወጣ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.