✦
ጠቅላላ
•General
መክብበ ሠማዕታት
Lyrics
መክብበ ሠማዕት ጊዮርጊስ ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ
ኃያል/3/ መዋዔ ደራጎን ኃያል ገባሬ ኃያል
Ge'ez Translation / Meaning
የሰማዕታት አለቃ ሹም የሆንከው ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ደራጎንን የሚያሸንፍ ኃይልን የሚያደርግ ነው፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.