✦
ጠቅላላ
•General
ያሬድ ማህሌታይ
Lyrics
ያሬድ ማህሌታይ ለእግዚአብሔር ካህኑ ስብሐተ
ትንሣኤ ዘይዜኑ ኦሪት ኦታኑ ወወንጌል አሣዕኑ
ትርድዓነ ነዓ በህየ መካኑ ከመፀበል ግዑሣን ፀርነ
ይኩኑ
Ge'ez Translation / Meaning
ማህሌታዊው ያሬድ የእግዚአብሔር ካህን ኦሪት ማዘቢያው ወንጌል ጫማው ነው ትንሣኤን ምሥጋና የሚናገር በዚህ በቦታህ ትረዳን ዘንድ ና ጠላቶቻችንም እንደ ትቢያ ይወገዱ ዘንድ መጥተህ እርዳን
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.