✦
ጠቅላላ
•General
አልቦ እቅድሜሁ
Lyrics
አልቦ እቅድሜሁ ወአልቦ እምድህሬሁ
ማህሌታይ ሰብዕ ዘከመማሁ
ያሬድ ካህን ይኬልል ትንሣኤሁ ኢየአዱ እንሰሣ
ወሠብዕ እምነ ሠላስ ዜማሁ
Ge'ez Translation / Meaning
ከእርሱ በፊት ከእርሱም በኋላ እንደ እርሱ ያለ ሰው የለም ያሬድ ካህን ትንሣኤውን ይናገራል ሰው ወይም እንስሳ ከሦስቱ ዜማዎቹም አይወጣ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.