✦
ጠቅላላ
•General
ዜኖኩ ጽድቅከ
Lyrics
ዜኖኩ ጽድቅከ ወነገርኩ አድህኖተከ ከሰትኩ
ቃላቲከ ለህዝብከ ኢትዮጵያ
በፀጋሁ በመንፈስ ቅዱስ ወመሀርከዎሙ አነ ይቤ
ያሬድ ካህን
Ge'ez Translation / Meaning
ጽድቅህን ነገርኩኝ አዳኝነትህን አስተማርኩኝ ቃላትህንም ለኢትዮጵያ ህዝብ ነገርኩኝ እኔም በመንፈስ ቅዱስ ፀጋ አስተማርኳቸው አለ ያሬድ ካህን
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.