✦
ጠቅላላ
•General
ያሬድ ፈልፈለ ማህሌት
Lyrics
ያሬድ ፈልፈለ ማህሌት ወቅኔያት ወባህረ ጥበባት
እስመ ኮንከ መራ ወዘምሮ ለኢትዮጵያ ያሬድ
ካህን ጥዑመ ልሣን
Ge'ez Translation / Meaning
ያሬድ ማህሌትንና ቅኔን ጀመረ በመዘመሩም የኢትዮጵያ መሪ ሆንክ ያሬድ ያማረ ድምፅ አለህ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.