✦
ጠቅላላ
•General
ሰባኬ ወንጌል
Lyrics
ሰባኬ ወንጌል መጋቤ ሀይማኖት ለቤተክርስቲያን
ዘይደምፅ ቀርን ነባቤ ለቤተክርስቲያን
ያሬድ ፀሐይ ለኢትዮጵያ አምደ ብርሃን
ለቤተክርስቲያን
መልዐከ ዘበምድር/2/ መልዐክ
Ge'ez Translation / Meaning
ለቤተክርስቲያን ድምፅ የሚያሰማ መለኮት ሀይማኖትን የሚመግብ ወንጌልን የሚሠብክ ለኢትዮጵያ የብርሃን ምሰሶ በምድር ላይ ያለ መልዐከ ያሬድ ፀሀይ ነው::
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.