✦
ጠቅላላ
•General
ሊቀ መላዕክት
Lyrics
ሊቀ መላዕክት ሚካኤል መልዐከ ምክሩ ለልዑል
ሀያል ሀያል/4/ ሰዳዴ ሣጥናኤል/2/ ገባሬ ሀይል
Ge'ez Translation / Meaning
የልዑል የምክሩ መላአክ የመላእክት አለቃ ሚካኤል ሀይልን የሚያደርግ ሣጥናኤልን የሚያባርር ነው፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.