✦
ጠቅላላ
•General
ግሩማን መላዕክት
Lyrics
ግሩማን መላዕክት/2/ ሱራፌል ወኪሩቤል እለ
አክናፊሆሙ ነበልባል
ወረዱ ዮም ይትቀበሉከ በብሂል አማን ገባሬ ሀይል
Ge'ez Translation / Meaning
ክንፋቸው ነበልባል የሆኑ የሚያስፈሩ መላእክት ሱራፌልና ኪሩቤል በእውነት ኃይል የምታደርግ ነህ እያሉ ሊቀበሉህ ዛሬ ወረዱ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.