✦
ጠቅላላ
•General
ንቁም
Lyrics
ንቁም በበህላዌነ/2/
እስከ ንረክቦ ለአምላክነ
ጌታችንን እስክናውቀው በልዕልና
ባለንበት ዕንፅና
ይህን ብለህ መላዕክትን እንዳረጋጋህ
ቅዱስ ገብርኤል አፅናን በምልጃህ
ቁሙ በለን በሃይማኖት ለዘወትር
እንድንበቃ ለክብር
አጠንክረን በሃይማኖት በምግባርም
ከክህደት ጥርጥር አውጣን
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.