ጠቅላላ

General

ኦ ሚካኤል

Lyrics

ኦ ሚካኤል/2/ ሊቀ መላዕክት

በኃጢያት እንዳንወድቅ እንዳንሞት

ፈጥነህ ተራዳን አውጣን ከእሣት

ለያቆብ ነገድ

ሚካኤል

ለእስራኤል /2/

ጠባቂያቸው ነህ /2/

መልዐከ ሀይል /2/

ፍቅርን አድለን ምህረትን

ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት /2/

ነፀብራቃዊ

ሚካኤል

ተክህኖ ልብስ

ሐመልማለ ወርቅ /2/

ዐይነ ዘርግብ /2/

ፍቅርን አድለን ምህረትን

ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት /2/

በታቦትህ ፊት ሚካኤል

እሠግዳለሁ /2/

ፈጥነህ አነጋግረኝ /2/

አለሁ በለኝ /2/

ፍቅርን አድለን ምህረትን

ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening