✦
ጠቅላላ
•General
ተወከፍ ፀሎተነ
Lyrics
ተወከፍ ፀሎተነ ውስተ ኆኃ ሰማይ
ከመ መዓዛ ሠናይ/4/ ሊቀ መላዕክት
Ge'ez Translation / Meaning
የመላዕክት አለቃ በሠማይ ደጆች ቆመህ ፀሎታችንን እንደ መልካም መዓዛ ተቀበል
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.