✦
ጠቅላላ
•General
እልፍ አእላፋት
Lyrics
እልፍ አእላፋት ወትልፊት
ቅዱሳን ንፁሐን መላእክት
ቆሙ ለአገልግሎት ፀንተው በአንድነት
ቅዱስ/3/ አምላክ በማለት
ኢዮር እራማ ኤረር የመላእክት ሀገር
የሃይማት የክብር
የእውነት የታየብሽ የመላእክት ግብር
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.