✦
ጠቅላላ
•General
ከመ ትባርከነ
Lyrics
ከመ ትባርከነ በመስቀልከ ዘወርቅ/2/
ተዋነይ በፅድቅ/2/ ጳውሎስ ሐመልማለ ወርቅ
Ge'ez Translation / Meaning
የወርቅ ሐመልማሉ ጳውሎስ በወርቅ መስቀልህ ትባርከን ዘንድ በእውነት ተጫወት(ተመላለስ)፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.