✦
ጠቅላላ
•General
ከርካዕ ዘተተክለት
Lyrics
ከርካዕ ዘተተክለት በቤተ መቅደስ መራኦቱ
ለማርቆስ
በአማን አማን በአማን /2/ ቀፀላ መንግስቱ
ለጊዮርጊስ
Ge'ez Translation / Meaning
በቤተመቅደስ የተተከለች ሎሚ እመቤታችን የማርቆስ ቁልፍ ናት በእውነት የጊዮርጊስን የመንግሥቱ ዘውድ ናት
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.