✦
ጠቅላላ
•General
ቡሄ በሉ
Lyrics
ቡሄ በሉ Ư/2/
ልጆች ሁሉ
የኛማ ጌታ
የዓለም ፈጣሪ
የሰላም አምላክ
ትሁት መሀሪ
በደብረታቦር
የተገለፀው
የዓመት ልምዳችን
ከጥንት የመጣ
የተከመረው
ሙልሙሉ ይምጣ
በደብረታቦር
ጌታ ስለመጣ
የተጋገረው
ከመሶብ ይምጣ
Ư
ፊቱ እንደ ፀሐይ
በርቶ የታየው
ልብሱ እንደ ብርሃን
ኢትዮጵያውያን
ድምፅህን ሰማና በብሩህ ደመና/2/
የቡሄው ብርሃን ለኛ በራልን/2/
Մ
ያንፀባረቀው
ድምፅህን ሰማና በብሩህ ደመና/2/
ታሪክ ያላቸው
ባህላችሁን
የቡሄው ብርሃን ለኛ በራልን/2/
ያዝልቅላችሁ
ያቆብ ዩሐንስ
Ư
እንዲሁም ጴጥሮስ
ችቦውን አብሩት
እደ አባቶቻችሁ
አምላክን አዩት
ሙሴ ኤልያስ
አባቱም አለ
ልጄን ስሙት
ቃሌ ነውና
የወለድኩት
ታቦር አርሞኒየም
Ư
ድምፅህን ሰማና በብሩህ ደመና/2/
የቡሄው ብርሃን ለኛ በራልን/2/
ምሥጢር ስላለው
ደስ ይበላችሁ
ድምፅህን ሰማና በብሩህ ደመና/2/
የቡሄው ብርሃን ለኛ በራልን/2/
የቡሔ ትርጉም
ያሳወቁን
እንድንጠብቀው
U
አባቶቻችን
ያወረሱንን
ለኛ የሰጡን
ይህን ነውና
ያስረከቡን
ድምፅህን ሰማና በብሩህ ደመና/2/
የቡሄው ብርሃን ለኛ በራልን/2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.