✦
ጠቅላላ
•General
አርገ በስብሐት
Lyrics
ዮም ፍስኃ ኮነ በዕነተ ዕርገቱ ለክርስቶስ
እምድህረ ተንስአ እሙታን በአርብአ ዕለት
በይባቤ ወበቃለ ቀርን አማን መንክር ስብሐተ
ዕርገቱ
አርገ በስብሐት ውስተ ሰማያት
ወነበረ በየማነ አቡሁ እግዚአብሔር
Ge'ez Translation / Meaning
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ከተነሣ በኋላ/ በዐርባ ቀን በይባቤ መላእክት ቃናው በሚያምር ዜማ ወደ/ ሰማይ ስላረገ፣ ዛሬ ደስታ ሆነ፡፡ እውነትም/ የዕርገጡ ምሥጋኛ የሚያስገርም ነው፡፡/ እግዚአብሔር ወልድ በምሥጋና ወደሰማይ ዓረገ/ በአባቱ በእግዚአብሔር አብ በቀኙ ተቀመጠ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.