✦
ጠቅላላ
•General
ፅርሀ ቅድሳቱ
Lyrics
ፅርሀ ቅድሳቱ ማርያም ዘወርቅ ማህፈድ
ወሱራሪሀ ዘመረግድ ዘወርቅ ማህፈድ
Ge'ez Translation / Meaning
የእግዚአብሔር ወልድ የቅድስናው አዳራሽ/ ማርያም/ የወርቅ አዳራሽ ናት:: የተሠራችውም መረግድ/ በሚባል ጥሩ ዕንቁዕ ነው፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.