✦
ጠቅላላ
•General
ነቢያተ እስራኤል
Lyrics
ነቢያተ እስራኤል ፀሐፎ በመጽሐፎሙ እሙነ
ሶበ ተዘከርናሀ ለጽዮን እምነ
Ge'ez Translation / Meaning
የእስራኤል ነቢያት እናታችንን ጽዮንን/ በባቢሎን ባሰብናት ጊዜ ብለው በታመነ/ መጽሐፋቸው ጻፉ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.