✦
ጠቅላላ
•General
ገብርኤል መልአክ መጽአ
Lyrics
ገብርኤል መልአክ መጽአ /2/ ወዜነዋ/2/ ጥዩቅ
በእንቌ/2/ ባሕርይ እንዘ ትፈትል ወርቅ
Ge'ez Translation / Meaning
እመቤታችን ከዕንቁፅ ባሕርይ ገር ወርቅ/ ስትፈትል መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል መጥቶ/ ጌታን በድንግልና እንደምትወልድ የምሥራቹን/ ነገራት፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.