✦
ጠቅላላ
•General
ንግበር በዓለ
Lyrics
ንግበር በዓለ መንፈሳዊተ በትፍስህት
እስመ ቅድስት ይእቲ ገነተ ኢየሱስ መሠረተ
ሃይማኖት
Ge'ez Translation / Meaning
መንፈሳዊ በዓልን በደስታ እናድርግ፡፡ በገነተ/ ኢየሱስ የተመሠረተችው መሠረተ ሃይማኖት/ የተቀደሰች የተባረከች የተለየች ናትና፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.