✦
ጠቅላላ
•General
ኦ ምእራግ
Lyrics
ኦ ምእራግ ገነተ ኢየሱስ እምድር እስከ ሰማይ
ወብኪ ተሀደሰ ቀዳሜ ኩሉ ፍጥረት ቀዳሜ ኩሉ
Ge'ez Translation / Meaning
እመቤታችን ሆይ ከምድር እስከ ሰማይ/ የምትደርስ መሰላል መወጣጫ ነሽ :: ባንቺም/ ከሁሉ የሚቀድም አዳም የታደሰብሽ አንቺ ነሽ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.