✦
ጠቅላላ
•General
እንዘ ዘልፈ
Lyrics
እንዘ ዘልፈ ትነብር ውስተ ቤተ እግዚአብሔር
አስተርአያ መልአክ ዘኢኮነ /2/ ከመቀዲሞ ኢኮነ
Ge'ez Translation / Meaning
እመቤታችን በቤተ እግዚአብሔር ውስጥ/ አዘውትራ ስትቀመጥ እንደቀድሞ ያልሆነ/ መልአክ ታያት፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.