✦
ጠቅላላ
•General
አውጽኦሙ አፍአ
Lyrics
አውጽኦሙ አፍአ እስከቢታንያ አንስአ እዴሁ
ወባርኮሙ ወይቤሎሙ አንተሙ ሰማዕትየ
አነ እፌኑ ተስፋሁ ለአቡየ
አንተሙሰ ንበሩ ሀገረ ኢየሩሳሌም
Ge'ez Translation / Meaning
ጌታ በዕርገቱ ጊዜ ወደ ውጭ አውጥቶ እስከ/ ቢታንያ እየባረካቸው ሐዋርያትን እናንተ/ ምስክሮቼ ናችሁ አላቸውና ከላይ ኃይልን/ እስከምትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም አገር/ ተቀመጡ አላቸው፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.