✦
ጠቅላላ
•General
ልዑል ሰምራ
Lyrics
ልዑል ሰምራ ዳዊት ዘመራ
በቤተ መቅደስ ተወክፍዋ/2/
Ge'ez Translation / Meaning
እመቤታችንን ልዑል እግዚአብሔር ወደዳት፡፡ ዳዊት አመሰገናት፣ ካህናትም በቤተመቅደስ ተቀበሏት፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.