✦
ጠቅላላ
•General
ባርክለነ እግዚኦ
Lyrics
ባርክለነ እግዚኦ ዘንተ ዓመተ ምህረተነ
በብዝኃ ሂሩትከ ለሕዝብከ ኢትዮጵያ
ከመንግነይ ለስምከ ቅዱስ
ወከመ ይኩን ንብረተነ በሰላም ወበዳህና
በዝንቱ ዓመት
Ge'ez Translation / Meaning
አቤቱ ጌታችን ሆይ ይህን ዓመተ ምሕረት በቸርነትህ ብዛት ለኢትዮጵያ ሕዝቦችህ ባርክልን:: ቅዱስ ስምህን እናመሰግን ዘንድ፡፡ በዚህ ዓመት አነዋወራችን በሰላምና በደህና ይሆን ዘንድ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.