✦
ጠቅላላ
•General
ለዘአርገ በሥብሐት
Lyrics
ለዘአርገ በሥብሐት/2/ ውስተ ሰማያት
ተኮነኑ ሎቱ መላእክት/2/ ወኩሉ ፍጥረት
Ge'ez Translation / Meaning
በምስጋና ወደ ሰማይ ላረገው አምላክ መላእክትና ፍጥረት ሁሉ ተገዙለት፣ አመሰገኑት፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.