✦
ጠቅላላ
•General
አባ አቡነ
Lyrics
አባ አቡነ አቡነ መምህርነ እም አእላፍ ህሩይ
ሀውፅ እምሰማይ ብርኃነከ ከመንርዐይ
አማን ተክለሃይማኖት ፀሐይ
አባ አቡነ/2/ መምህርነ
እም አእላፍ ህሩይ/2/ ተክለሃይማኖት
Ge'ez Translation / Meaning
አባታችን መምሕራችን ተክለ ሃይማኖት ከአዕላፍ የተመረጥክ ነህ፡፡ ብርሀንህን እንድናይ ጎብኘን፣ በውነት ተክለ ሃይማኖት ፀሐይ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.