✦
ጠቅላላ
•General
ተወልደ መድኅን
Lyrics
አብርሃምኒ ገብረ ትዕምርተ ግዝረት
ለተነብዮ ቅድመ እግዚአብሔር
ወኢያሱኒ በሐበ ደቂቀ እስራኤል
ወአመ ሰሙን እለት ወሰድዎ ለሕፃን
ከመይግዝርዎ ወሰመይዎ ስሞ አማኑኤል
ተወልደ መድኅን ክብረ ቅዱሳን እምቅድስት
ድንግል እምማርያም በቤተልሔም
ወአምፅኡ ሎቱ እምርሁቅ አምሀሁ ሰባሰገል
Ge'ez Translation / Meaning
በእግዚአብሔር ፊት ለመነጋገር አብርሃም የግዝረትን ሥርዓት አደረገ፡፡ ኢያሱም በእስራኤል ልጆች ዘንድ አደረገ፡፡ ጌታን ሕፃኑን በሥምንት ቀኑ ወደ መገረዣ ቦታ ሊገዝሩ ወሰዱት፡፡ የቅዱሳን ክብር መድኅን ከቅድስት ድንግል ማርያም በቤተልሔም ተወለደ:: ሰባሰገልም እጅ መንሻውን ከሩቅ ሀገር አመጡለት፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.