✦
ጠቅላላ
•General
ዕዝራኒ ርዕያ
Lyrics
ዕዝራኒ ርዕያ ወተናገራ ለጽዮን ቅድስት
እንዘ ትበኪ ከመብእሲት ህዝንት ወትክዝት
Ge'ez Translation / Meaning
ቅድስት ጽዮንን እንደምታዝን እንደምትተክዝ ሴት ሆና ዕዝራ አይቷት አነጋገራት፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.