✦
ጠቅላላ
•General
ኦ አምላክ ዘለዓለም
Lyrics
ኦ አምላክ ዘለዓለም ቀዳሚ ወደኃሪ ዘአልብከ
ጥንት ወኢተፍፃሜት
ባርክ ማኅበረነ መሠረተ ሃይማኖት
Ge'ez Translation / Meaning
ጥንት ፍፃሜ የሌለህ፣ ቅድምና ደኃራዊነት የሌለህ አምላክ ሆይ መሠረተ ሃይማኖትን ማኅበራችንን በበረከትህ ባርክልን፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.