✦
ጠቅላላ
•General
ታቦተ ሕጉ
Lyrics
ታቦተ ሕጉ ለእግዚአብሔር በካህናት ህፅርት
ወበመንፈስ ቅዱስ ክልልት
ንጉስኪ ጽዮን ኢይትመዋዕ ለፀር ወኢየሐድጋ
ለሀገር
Ge'ez Translation / Meaning
የእግዚብሔር የሕጉ ታቦት በካህናት የታጠረች በመንፈስ ቅዱስም የተከለለ፤ች ናት ጽዮን ንጉሥሽ ለጠላት የማይሸነፍ፣ ሀገርንም የማይተዋት ነው፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.