✦
ጠቅላላ
•General
ተሳሐልከ እግዚኦ
Lyrics
ተሳሐልከ እግዚኦ ምድረከ ሀሌ ሉያ
ከመይፈፅም ፈቃደ አቡሁ ወልድ ተወልደ
በዕድሜሁ ቤዛነ ቤዛ ኩልነ ገብረ ሰላመ ማዕከሌነ
ቤዛነ ቤዛነ ቤዛ ኩልነ፣
Ge'ez Translation / Meaning
አቤቱ አምላካችን ሆይ ምድርህን ይቅር አልክ፡፡ የአባቱን የእግዚአብሔ አብን ፈቃድ ይፈፅም ዘንድ ኢየሱስ ክርስቶስ የሁላችን ቤዛ ነው፡፡ በመካከላችን ሰላምን አደረገልን፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.