✦
ጠቅላላ
•General
ተጋብዑ በቅፅበት
Lyrics
ተጋብዑ በቅፅበት ለግንዘተ እሙ ቅድስት
ብፁአን ሐዋርያት
ቦኡ ሀቤሀ በሰላም አምሁ ኪያሀ በስብሐት ሥጋሀ
ገነዙ
Ge'ez Translation / Meaning
ቅድስት እናቱን ለመገነዝ ብፁአን ሐዋርያት በቅፅበት ተሰበሰቡ፡፡ ወደ እሷም ገብተው በሰላም እጅ ነስታው በምሥጋና ሥጋዋን ገነዙ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.