✦
ጠቅላላ
•General
አሰፈወነ
Lyrics
አሰፈወነ ተስፋ ሕይወት ፈነዎ ለበኩሩ
ውስተ ዓለም፣
ክርስቶስ መድአ ኀቤነ እምድንግል ተወልደ
በሥጋ ረቂቅ፡፡
Ge'ez Translation / Meaning
አብ የሕይወትን ተስፋ ሰጠን፡፡ የበኩር ልጁን ወደ ዓለም ላከው፡፡ ክርስቶስ ወደ እኛ መጥቶ በረቂቅ ሥጋ ከድንግል ተወለደ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.